
የአርሊንግተን ካውንቲ ፓርኮች እና መዝናኛዎች/Arlington County Parks and Recreation
በአርሊንግተን ካውንቲ ውስጥ ፓርክን፣ የቤት ውስጥ መገልገያዎችን፣ ፕሮግራሞችን( ለሁሉም ዕድሜዎች)፣ ትምህርቶችን፣ ካምፖችን፣ ጉዞዎችን እና ሌሎችንም ያግኙ።/Find a park, indoor facilities, programs (for all ages), classes, camps, trips, & more in Arlington county. አስፈላጊ ማስታወሻዎች: አንደኛ የአርሊንግተን ካውንቲ ነዋሪ ካልሆኑ ለሚያቀርቧቸው ማናቸውም መገልገያዎች ተጨማሪ ክፍያ ይከፍላሉ። በሁለተኛ ደረጃ በአርሊንግተን ካውንቲ ድር ጣቢያ ላይ በአማርኛ እንዲሆን ከፈለጉ […]
የአርሊንግተን ካውንቲ ፓርኮች እና መዝናኛዎች/Arlington County Parks and Recreation Read More »
Activities/እንቅስቃሴዎች