Camps

የዋሽንግተን, ዲ.ሲ. ፓርኮች እና የመዝናኛ ተቋማት/Washington, D.C. Parks and Recreation Facilities

የዋሽንግተን, ዲ.ሲ. ፓርኮች እና የመዝናኛ ተቋማት የተለያዩ ፕሮግራሞችን፣ እንቅስቃሴዎንችን እና ዝግጅቶችን በማቀነባበር በሁሉም ዕድሜ ክልል ለሚገኙ የዲስትሪክቱ ኗሪዎች እና ጎብኝዎች ተመጣጣኝ እና ጥራት ያለው የመዝናኛ አገልግሎቶች በመስጠት የኑሮ ሁኔታን እና ጤንነትን ማጎልበት ነው።/Washington, D.C. has recreation centers in every ward. No matter where you live in DC you are within 2 miles of a recreation […]

የዋሽንግተን, ዲ.ሲ. ፓርኮች እና የመዝናኛ ተቋማት/Washington, D.C. Parks and Recreation Facilities Read More »

Activities/እንቅስቃሴዎች, , , , , , , , , , , ,

የፌርፋክስ ካውንቲ መዝናኛ ማዕከላት/Fairfax County Recreation Centers

ሌሎች ጂምናዚየሞች ያሏቸው ነገሮች አሉን፣ ለምሳሌ የውኃ ስፖርት እና መዋኘት እንዲሁም ለልጆች የሚሆኑ ትምህርቶች፣ ካምፖች እና ፕሮግራሞች አሉን።።/We have what all other gyms have and more. For one, aquatics and swimming. And our huge selection of classes, camps and programs for kids. በድር ጣቢያው ላይ ምንም ትርጓም የለም። Unfortunately, there isn’t any translation service on

የፌርፋክስ ካውንቲ መዝናኛ ማዕከላት/Fairfax County Recreation Centers Read More »

Activities/እንቅስቃሴዎች, , , , , , , , , , , , , ,

የሞንትጎመሪ ካውንቲ የመዝናኛ ማዕከላት/Montgomery County Recreation Centers

የሞንትጎመሪ ካውንቲ መዝናኛ በMontgomery County ውስጥ የሚገኙ 22 የመዝናኛ ማዕከላት ለህጻናት፣ ወጣቶች እና ጎልማሶች ሰፊ እንቅስቃሴዎችን የሚያቀርቡ እና ለአዛውንቶች እና የአካል ጉዳተኞች ፕሮግራሞችን ሊያካትት ይችላል። እንቅስቃሴዎች በተለምዶ ክፍሎች፣ ዎርክሾፖች፣ ክሊኒኮች፣ የመግቢያ ፕሮግራሞች፣ ክትትል የሚደረግበት ጨዋታ፣ ስፖርት፣ ክፍት ጂም፣ የእጅ ስራዎች እና ልዩ ዝግጅቶችን ያካትታሉ። ማዕከሎቻችን የአካል ብቃት ክፍሎችን፣ ማህበራዊ አዳራሾችን፣ የመሰብሰቢያ ቦታዎችን፣ የመማሪያ ክፍሎችን፣ ቢሊያርድን

የሞንትጎመሪ ካውንቲ የመዝናኛ ማዕከላት/Montgomery County Recreation Centers Read More »

Activities/እንቅስቃሴዎች, , , , , , , , , , , , , , ,

የአሌክሳንድሪያ መዝናኛ ማዕከላት/Alexandria Recreation Centers

የከተማ መዝናኛ ማዕከላት የተለያዩ ፕሮግራሞችን እና የመግቢያ እንቅስቃሴዎችን ያቀርባሉ። በእያንዳንዱ ማእከል ልዩ እንቅስቃሴዎች በመደበኛነት ይከናወናሉ። ለተጨማሪ መረጃ እባክዎን ተቋሙን በቀጥታ ያግኙ።/City Recreation centers offer a variety of programs and drop-in activities. Special activities are held regularly at each center. Please contact the facility directly for additional information. አስፈላጊ ማስታወሻዎች: አንደኛ የአሌክሳንድሪያ ከተማ ነዋሪ ካልሆኑ ለሚያቀርቧቸው

የአሌክሳንድሪያ መዝናኛ ማዕከላት/Alexandria Recreation Centers Read More »

Activities/እንቅስቃሴዎች, , , , , , , , , , , , ,

የአርሊንግተን ካውንቲ ፓርኮች እና መዝናኛዎች/Arlington County Parks and Recreation

በአርሊንግተን ካውንቲ ውስጥ ፓርክን፣ የቤት ውስጥ መገልገያዎችን፣ ፕሮግራሞችን( ለሁሉም ዕድሜዎች)፣ ትምህርቶችን፣ ካምፖችን፣ ጉዞዎችን እና ሌሎችንም ያግኙ።/Find a park, indoor facilities, programs (for all ages), classes, camps, trips, & more in Arlington county. አስፈላጊ ማስታወሻዎች: አንደኛ የአርሊንግተን ካውንቲ ነዋሪ ካልሆኑ ለሚያቀርቧቸው ማናቸውም መገልገያዎች ተጨማሪ ክፍያ ይከፍላሉ። በሁለተኛ ደረጃ በአርሊንግተን ካውንቲ ድር ጣቢያ ላይ በአማርኛ እንዲሆን ከፈለጉ

የአርሊንግተን ካውንቲ ፓርኮች እና መዝናኛዎች/Arlington County Parks and Recreation Read More »

Activities/እንቅስቃሴዎች, , , , , , , , , , , , ,
Scroll to Top